Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ኢንዱስትሪዎች የማይተካ ሚና አላቸው – ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ኢንዱስትሪዎች የማይተካ ሚና አላቸው – ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN -ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ፤ ኢትዮጵያን የሁለንተናዊ ብልጽግና አብነት ለማድረግ በሚደረገው ጥረት የኢንዱስትሪው ዘርፍ የማይተካ ሚና እንዳለው ገልጸዋል። አቶ ጃንጥራር ከኤ ኤም ኤን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፣ ዘርፉ በስራ እድል ፈጠራ፣ በኤክስፖርት፣ በገበያ ትስስር፣ በማክሮ ኢኮኖሚ እና በማምረት አቅም እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ […] The post ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ኢንዱስትሪዎች የማይተካ ሚና አላቸው – ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ appear

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።